ውክፔዲያ - ውክፔዲያ:ወቅታዊ ጉዳዮች Jump to content Main menu Main menu move to sidebar hide የማውጫ ቁልፎች ዋና ገጽ የተመደበ ማውጫ በቅርብ ጊዜ የተለወጡ ማናቸውንም ለማየት እርዳታ ምንጭጌ ወቅታዊ ጉዳዮች (ዜና) ፍለጋ ፍለጋ Appearance መዋጮ ለመስጠት የብዕር ስም ለማውጣት ለመግባት የኔ መሣርያዎች መዋጮ ለመስጠት የብዕር ስም ለማውጣት ለመግባት Contents move to sidebar hide Beginning 1 ኢትዮጵያ Toggle ኢትዮጵያ subsection 1.1 ሌሎች የዜና ምንጮች 1.2 መስከረም 19 ቀን 2000 1.3 መስከረም 19 ቀን 1999 2 ዓለም Toggle ዓለም subsection 2.1 መጋቢት 2006 ዓ.ም. 2.2 ታኅሣሥ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. 2.3 ጥቅምት 4 ቀን 2000 ዓ.ም 2.4 የካቲት 9 ቀን 2000 2.5 ታህሳስ 17 ቀን 1999 2.6 ጥቅምት 14 ቀን 1999 2.7 ጥቅምት 10 ቀን 1999 2.8 መስከረም 29 ቀን 1999 2.9 መስከረም 26 ቀን 1999 3 ሌሎች የዜና ምንጮች Toggle the table of contents ውክፔዲያ:ወቅታዊ ጉዳዮች Add languages ለመጨመር ግብራዊ ገጽ ውይይት አማርኛ ለማንበብ ማዘጋጀት ታሪኩን አሳይ ጠቃሚ መሣሪያዎች Tools move to sidebar hide Actions ለማንበብ ማዘጋጀት ታሪኩን አሳይ General ወዲህ የሚያያዝ የተዛመዱ ለውጦች የዕትሙ ቋሚ URL የዚህ ገጽ መረጃ Get shortened URL Switch to legacy parser Print/export Create a book Download as PDF ለማተሚያዎ እንዲስማማ ሌሎች ፕሮጀክቶችን Appearance move to sidebar hide ከውክፔዲያ ኢትዮጵያ[ኮድ አርም] ኮንኖር ጎንዛሌዝ በትምህርት ቤት ውስጥ በጣም ጥሩው ልጅ ነው። ሌሎች የዜና ምንጮች[ኮድ አርም] ኢትዮዜና ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ከአገር በቀል ጋዜጦች አውጣጥቶ ያቀርባል። CyberEthiopia ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል ethioindex ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል ከ ኢሲቲቪ * [http://amhariczena.com/rss2html/rss2html.php?XMLFILE=http://www.ectv.org/rss.xml&TEMPLATE=http://www.amhariczena.com/3014-1.htm&MAXITEMS=10 ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ] ከECTV ወቅታዊ ቁጥሮቻቸው እጅግ ከበዛ ምንጮች የተሰባሰቡ የአለም ወሬ ደግሞ [http://news.google.com/news?hl=en&ned=us&q=ethiopia&btnG=Search+News ከጉግል ዜና] ላይ ስለ ኢትዮጵያ ማግኘት ይቻላል። esat news መስከረም 19 ቀን 2000[ኮድ አርም] ሃይሌ ገብረስላሴ በ34ኛው በርሊን ማራቶን በድል ጨረሰ። ጊዜው በታሪክ ሁሉ አጭሩ መዝገብ ነው። መስከረም 19 ቀን 1999[ኮድ አርም] ክርስቲያን የሕጻናት እርዳታ ድርጅት የህጻናትና ቤተሰብ ልማትን ማረጋገጥ የሚያስችል ከ27 ሚሊዮን ብር የሚበልጥ የእርዳታ ፕሮጀክት ስምምነት ከአማራ ክልል መስሪያ Deledetions ዓለም[ኮድ አርም] መጋቢት 2006 ዓ.ም.[ኮድ አርም] የቱርክ መንግሥት ባለሥልጣናት የራሳቸውን አገር በኑክሌር መሣርያ መትተው ኅላፊነቱ የሶርያ መንግሥት በማስመስል ጦርነት ለመጀምር የሚል ሤራ ሲያስቡ፣ ንግግራቸው በኢንተርኔት ይወጣልና ቱርክ ዩ ቱብንና ትዊተር ለዜጎቹ ከለከሏል። ታኅሣሥ 28 ቀን 2003 ዓ.ም.[ኮድ አርም] ባለፈው ሳምንት በአለም ዙሪያ አዕዋፍ፣ አሳ እና ሌሎችም እንስሳት በብዛት ዝም ብለው እየሞቱ ነው። ይህ የተከሠተው በአሜሪካ (ብዙ ሺህ አዕዋፍና አሣዎች)፤ ታላቅ ብሪታንያ (ብዙ ሺህ ሠርጠን)፤ ጣልያን፣ ጃፓንና ቬትናም (ብዙ ሺህ ዓሳ)። ምንም ጠንቅ ገና እርግጥኛ አይደለም። ተለያዩ አርዕስቶች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ይነጋገራሉ ተብሎ ይጠበቃል። http://allafrica.com/stories/200810150699.html ጥቅምት 4 ቀን 2000 ዓ.ም[ኮድ አርም] ባሳለፍነው ጥቅምት 4 ቀን 2000 ዓ.ም በሶማሌ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ከተማ ውስጥ የአልሻባብ አሸባሪ ቡድን በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይና በሱማሌ የሽግግር መንግስት ወታደሮች ላይ በሰነዘረው ጥቃት 20 የኢትዮጵያ ወታደሮችና 11 ንጹሃን ዜጎች ተገድለዋል። የካቲት 9 ቀን 2000[ኮድ አርም] ኮሶቮ ነጻነቱን ከሰርቢያ አዋጀ። ታህሳስ 17 ቀን 1999[ኮድ አርም] ጄራልድ ፎርድ፣ የአሜሪካ 38ኛው ፕሬዝዳንት በ93 ዓመታቸው በሞት ተለዩ። ከ200 እስከ 500 የሚሆኑ ሰዎች በሌጎስ፣ ናይጄሪያ የነዳጅ ቧንቧ በመፈንዳቱ ሞተዋል። ጥቅምት 14 ቀን 1999[ኮድ አርም] በቻይና ቢጫው ወንዝ ላይ ላንጆው ከተማ አጠገብ ወንዙ በድንገት ቀይ ሆነ። ምክንያቱ ገና ሌታውቅ አልትቻልም ጥቅምት 10 ቀን 1999[ኮድ አርም] በተመድ አካባቢ ጥብቅና ድርጅት ዘንድ፥ በባሕር ከሚኖሩ ሕይወት ያላቸው ፍጥረቶች የሞቱበት ክልል ሲሶው ባለፉት 2 አመት ተጨመረ። መስከረም 29 ቀን 1999[ኮድ አርም] ሰሜን ኮርያ ለመጀመርያ ጊዜ የኒውክሌር መሣርያ ሙከራ ባልተገለጸ ሥፍራ እንዳደረገ አዋጀ። ሁን ጁዋ በሚባለው ምስራቃዊ የሃገሪቱ ክፍል ውስጥ የተደረገው ይህ ሙከራ ውጤታማ እንዳልነበር አንዳንድ መረጃዎች ያስረዳሉ። / ምንጭ፣ AFP / መስከረም 26 ቀን 1999[ኮድ አርም] ሮጀር ኮርንበርግ የኖቤል ሽልማትን በኬምስትሪ አሸነፉ። ጆን ማተር እና ጆርጅ ስሙት የኖቤል ሽልማትን በፊዚክስ አሸነፉ። ሌሎች የዜና ምንጮች[ኮድ አርም] ኢትዮዜና ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ከአገር በቀል ጋዜጦች አውጣጥቶ ያቀርባል። CyberEthiopia ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል ethioindex ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል ኢሲቲቪ የአማርኛ ቴቪ በአሜሪካን ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል በተጨማሪ ቪዲዮና ፎቶ ይመለከታሉ። http://www.ectv.org ቁጥራቸው እጅግ ከበዛ ምንጮች የተሰባሰበ የአለም ወሬ ደግሞ [http://news.google.com/news?hl=en&ned=us&q=ethiopia&btnG=Search+News ከጉግል ዜና] ላይ ስለ ኢትዮጵያ ማግኘት ይቻላል። ነሃሲ 27 2004ዓ.ም የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዚናዊ የቀብር ስነስርአት ተከናወነ። ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ውክፔዲያ:ወቅታዊ_ጉዳዮች&oldid=376151» የተወሰደ ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው እ.ኣ.አ በ20:57፣ 9 ሜይ 2023 ዓ.ም. ነበር። Page was rendered with Parsoid. የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በ Creative Commons Attribution/Share-Alike License ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ Policy:Terms_of_Use የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ። የግልነት ድንጋጌ ስለ ውክፐድያ መርሃግብር የኃላፊነት ማስታወቂያ Code of Conduct ለገንቢዎች እስታትስቲክስ የሚል ቃል የሞባይል ዕይታ ፍለጋ ፍለጋ Toggle the table of contents ውክፔዲያ:ወቅታዊ ጉዳዮች Add languages ርዕስ ጨምር